ሱራ Ash-Sharh الشرح

ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq

بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

أَلَمۡ نَشۡرَحۡ لَكَ صَدۡرَكَ ١

ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡

وَوَضَعۡنَا عَنكَ وِزۡرَكَ ٢

ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡

ٱلَّذِيٓ أَنقَضَ ظَهۡرَكَ ٣

ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡

وَرَفَعۡنَا لَكَ ذِكۡرَكَ ٤

መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡

فَإِنَّ مَعَ ٱلۡعُسۡرِ يُسۡرًا ٥

ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡

إِنَّ مَعَ ٱلۡعُسۡرِ يُسۡرٗا ٦

ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡

فَإِذَا فَرَغۡتَ فَٱنصَبۡ ٧

በጨረስክም ጊዜ ልፋ፡፡ (ቀጥል)፡፡

وَإِلَىٰ رَبِّكَ فَٱرۡغَب ٨

ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል፡፡

ታዋቂ አንቀጾች

ጥያቄዎች

ሱራ Ash-Sharh ስንት አንቀጾች አሉት?

ሱራ Ash-Sharh 8 አንቀጾች አሉት። በቁርኣን ውስጥ ሱራ ቁጥር 94 ነው።

ሱራ Ash-Sharh የመካ ነው ወይስ የመዲና?

ሱራ Ash-Sharh የመካ ሱራ ነው።

ሱራ Ash-Sharh በየትኛው ጁዝ ውስጥ ነው?

ሱራ Ash-Sharh በጁዝ 30 ውስጥ ነው።

ሱራ Ash-Sharh ማዳመጥ እችላለሁ?

አዎ። በዚህ ገጽ አናት ላይ አጫውትን ይጫኑ፣ ወይም ከማንኛውም አንቀጽ ይጀምሩ። የQabas መተግበሪያም ያለ ኢንተርኔት ለማዳመጥ እንዲያወርዱት ያስችልዎታል።