أَلۡهَىٰكُمُ ٱلتَّكَاثُرُ ١
በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡
ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
أَلۡهَىٰكُمُ ٱلتَّكَاثُرُ ١
በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡
حَتَّىٰ زُرۡتُمُ ٱلۡمَقَابِرَ ٢
መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡
كَلَّا سَوۡفَ تَعۡلَمُونَ ٣
ተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡
ثُمَّ كَلَّا سَوۡفَ تَعۡلَمُونَ ٤
ከዚያም ተከልከሉ፤ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡
كَلَّا لَوۡ تَعۡلَمُونَ عِلۡمَ ٱلۡيَقِينِ ٥
በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡
لَتَرَوُنَّ ٱلۡجَحِيمَ ٦
ገሀነምን በእርግጥ ታያላችሁ፡፡
ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيۡنَ ٱلۡيَقِينِ ٧
ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ፡፡
ثُمَّ لَتُسۡـَٔلُنَّ يَوۡمَئِذٍ عَنِ ٱلنَّعِيمِ ٨
ከዚያም ከድሎታችሁ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃላችሁ፡፡
ሱራ At-Takathur 8 አንቀጾች አሉት። በቁርኣን ውስጥ ሱራ ቁጥር 102 ነው።
ሱራ At-Takathur የመካ ሱራ ነው።
ሱራ At-Takathur በጁዝ 30 ውስጥ ነው።
አዎ። በዚህ ገጽ አናት ላይ አጫውትን ይጫኑ፣ ወይም ከማንኛውም አንቀጽ ይጀምሩ። የQabas መተግበሪያም ያለ ኢንተርኔት ለማዳመጥ እንዲያወርዱት ያስችልዎታል።