ٱلۡقَارِعَةُ ١
ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤
ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
ٱلۡقَارِعَةُ ١
ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤
مَا ٱلۡقَارِعَةُ ٢
ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት!
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلۡقَارِعَةُ ٣
ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?
يَوۡمَ يَكُونُ ٱلنَّاسُ كَٱلۡفَرَاشِ ٱلۡمَبۡثُوثِ ٤
ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤
وَتَكُونُ ٱلۡجِبَالُ كَٱلۡعِهۡنِ ٱلۡمَنفُوشِ ٥
ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡)
فَأَمَّا مَن ثَقُلَتۡ مَوَٰزِينُهُۥ ٦
ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤
فَهُوَ فِي عِيشَةٖ رَّاضِيَةٖ ٧
እርሱ በምትወደድ ኑሮ ውስጥ ይኾናል፡፡
وَأَمَّا مَنۡ خَفَّتۡ مَوَٰزِينُهُۥ ٨
ሚዛኖቹም የቀለሉበት ሰውማ፤
فَأُمُّهُۥ هَاوِيَةٞ ٩
መኖሪያው ሃዊያህ ናት
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا هِيَهۡ ١٠
እርሷም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
نَارٌ حَامِيَةُۢ ١١
(እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት፡፡
ሱራ Al-Qari'ah 11 አንቀጾች አሉት። በቁርኣን ውስጥ ሱራ ቁጥር 101 ነው።
ሱራ Al-Qari'ah የመካ ሱራ ነው።
ሱራ Al-Qari'ah በጁዝ 30 ውስጥ ነው።
አዎ። በዚህ ገጽ አናት ላይ አጫውትን ይጫኑ፣ ወይም ከማንኛውም አንቀጽ ይጀምሩ። የQabas መተግበሪያም ያለ ኢንተርኔት ለማዳመጥ እንዲያወርዱት ያስችልዎታል።