وَٱلۡعَصۡرِ ١
በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡
ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
وَٱلۡعَصۡرِ ١
በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡
إِنَّ ٱلۡإِنسَٰنَ لَفِي خُسۡرٍ ٢
ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡
إِلَّا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلۡحَقِّ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلصَّبۡرِ ٣
እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡
ሱራ Al-'Asr 3 አንቀጾች አሉት። በቁርኣን ውስጥ ሱራ ቁጥር 103 ነው።
ሱራ Al-'Asr የመካ ሱራ ነው።
ሱራ Al-'Asr በጁዝ 30 ውስጥ ነው።
አዎ። በዚህ ገጽ አናት ላይ አጫውትን ይጫኑ፣ ወይም ከማንኛውም አንቀጽ ይጀምሩ። የQabas መተግበሪያም ያለ ኢንተርኔት ለማዳመጥ እንዲያወርዱት ያስችልዎታል።