قُلۡ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلنَّاسِ ١
በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡
ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
قُلۡ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلنَّاسِ ١
በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡
مَلِكِ ٱلنَّاسِ ٢
«የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡
إِلَٰهِ ٱلنَّاسِ ٣
«የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡
مِن شَرِّ ٱلۡوَسۡوَاسِ ٱلۡخَنَّاسِ ٤
«ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡
ٱلَّذِي يُوَسۡوِسُ فِي صُدُورِ ٱلنَّاسِ ٥
«ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡
مِنَ ٱلۡجِنَّةِ وَٱلنَّاسِ ٦
«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»
ሱራ An-Nas 6 አንቀጾች አሉት። በቁርኣን ውስጥ ሱራ ቁጥር 114 ነው።
ሱራ An-Nas የመካ ሱራ ነው።
ሱራ An-Nas በጁዝ 30 ውስጥ ነው።
አዎ። በዚህ ገጽ አናት ላይ አጫውትን ይጫኑ፣ ወይም ከማንኛውም አንቀጽ ይጀምሩ። የQabas መተግበሪያም ያለ ኢንተርኔት ለማዳመጥ እንዲያወርዱት ያስችልዎታል።