قُلۡ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلۡفَلَقِ ١
በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡
ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
قُلۡ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلۡفَلَقِ ١
በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡
مِن شَرِّ مَا خَلَقَ ٢
«ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡
وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ ٣
«ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤
وَمِن شَرِّ ٱلنَّفَّٰثَٰتِ فِي ٱلۡعُقَدِ ٤
«በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡
وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ ٥
«ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡»
ሱራ Al-Falaq 5 አንቀጾች አሉት። በቁርኣን ውስጥ ሱራ ቁጥር 113 ነው።
ሱራ Al-Falaq የመካ ሱራ ነው።
ሱራ Al-Falaq በጁዝ 30 ውስጥ ነው።
አዎ። በዚህ ገጽ አናት ላይ አጫውትን ይጫኑ፣ ወይም ከማንኛውም አንቀጽ ይጀምሩ። የQabas መተግበሪያም ያለ ኢንተርኔት ለማዳመጥ እንዲያወርዱት ያስችልዎታል።