تَبَّتۡ يَدَآ أَبِي لَهَبٖ وَتَبَّ ١
የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡
ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
تَبَّتۡ يَدَآ أَبِي لَهَبٖ وَتَبَّ ١
የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡
مَآ أَغۡنَىٰ عَنۡهُ مَالُهُۥ وَمَا كَسَبَ ٢
ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡
سَيَصۡلَىٰ نَارٗا ذَاتَ لَهَبٖ ٣
የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡
وَٱمۡرَأَتُهُۥ حَمَّالَةَ ٱلۡحَطَبِ ٤
ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡
فِي جِيدِهَا حَبۡلٞ مِّن مَّسَدِۭ ٥
በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡
ሱራ Al-Masad 5 አንቀጾች አሉት። በቁርኣን ውስጥ ሱራ ቁጥር 111 ነው።
ሱራ Al-Masad የመካ ሱራ ነው።
ሱራ Al-Masad በጁዝ 30 ውስጥ ነው።
አዎ። በዚህ ገጽ አናት ላይ አጫውትን ይጫኑ፣ ወይም ከማንኛውም አንቀጽ ይጀምሩ። የQabas መተግበሪያም ያለ ኢንተርኔት ለማዳመጥ እንዲያወርዱት ያስችልዎታል።