قُلۡ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ ١
በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
قُلۡ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ ١
በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
ٱللَّهُ ٱلصَّمَدُ ٢
«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
لَمۡ يَلِدۡ وَلَمۡ يُولَدۡ ٣
«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡
وَلَمۡ يَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدُۢ ٤
«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
ሱራ Al-Ikhlas 4 አንቀጾች አሉት። በቁርኣን ውስጥ ሱራ ቁጥር 112 ነው።
ሱራ Al-Ikhlas የመካ ሱራ ነው።
ሱራ Al-Ikhlas በጁዝ 30 ውስጥ ነው።
አዎ። በዚህ ገጽ አናት ላይ አጫውትን ይጫኑ፣ ወይም ከማንኛውም አንቀጽ ይጀምሩ። የQabas መተግበሪያም ያለ ኢንተርኔት ለማዳመጥ እንዲያወርዱት ያስችልዎታል።