بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ١
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡1
ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ١
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡1
ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ ٢
ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤
ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ٣
እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ
مَٰلِكِ يَوۡمِ ٱلدِّينِ ٤
የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡
إِيَّاكَ نَعۡبُدُ وَإِيَّاكَ نَسۡتَعِينُ ٥
አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡
ٱهۡدِنَا ٱلصِّرَٰطَ ٱلۡمُسۡتَقِيمَ ٦
ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡
صِرَٰطَ ٱلَّذِينَ أَنۡعَمۡتَ عَلَيۡهِمۡ غَيۡرِ ٱلۡمَغۡضُوبِ عَلَيۡهِمۡ وَلَا ٱلضَّآلِّينَ ٧
የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡ 1
የግርጌ ማስታወሻ ቁጥሮች ወደ አንቀጹ ገጽ ይወስዳሉ፤ የተርጓሚው ማስታወሻዎች እዚያ ይታያሉ።
ሱራ Al-Fatihah 7 አንቀጾች አሉት። በቁርኣን ውስጥ ሱራ ቁጥር 1 ነው።
ሱራ Al-Fatihah የመካ ሱራ ነው።
ሱራ Al-Fatihah በጁዝ 1 ውስጥ ነው።
አዎ። በዚህ ገጽ አናት ላይ አጫውትን ይጫኑ፣ ወይም ከማንኛውም አንቀጽ ይጀምሩ። የQabas መተግበሪያም ያለ ኢንተርኔት ለማዳመጥ እንዲያወርዱት ያስችልዎታል።