ሱራ Al-Fatihah፣ አንቀጽ 7

1:7

صِرَٰطَ ٱلَّذِينَ أَنۡعَمۡتَ عَلَيۡهِمۡ غَيۡرِ ٱلۡمَغۡضُوبِ عَلَيۡهِمۡ وَلَا ٱلضَّآلِّينَ ٧

የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡ 1

የግርጌ ማስታወሻዎች

1 ኣሚን የምትል ቃል በሶላት ውስጥ እዚህ ትባላለች፤ እንደውም ድምጽ ከፍ በምደረግበት ሶላት ውስጥ ጀማኣው በአንድነት ድምጽ ከፍ ተደርጎ ማለት ያስፈልጋል። ግን እሷ ከፋትሃ አይደለችም።