أَرَءَيۡتَ ٱلَّذِي يُكَذِّبُ بِٱلدِّينِ ١
ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?)
ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
أَرَءَيۡتَ ٱلَّذِي يُكَذِّبُ بِٱلدِّينِ ١
ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?)
فَذَٰلِكَ ٱلَّذِي يَدُعُّ ٱلۡيَتِيمَ ٢
ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤
وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ ٱلۡمِسۡكِينِ ٣
ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡
فَوَيۡلٞ لِّلۡمُصَلِّينَ ٤
ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡
ٱلَّذِينَ هُمۡ عَن صَلَاتِهِمۡ سَاهُونَ ٥
ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡
ٱلَّذِينَ هُمۡ يُرَآءُونَ ٦
ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡
وَيَمۡنَعُونَ ٱلۡمَاعُونَ ٧
የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡
ሱራ Al-Ma'un 7 አንቀጾች አሉት። በቁርኣን ውስጥ ሱራ ቁጥር 107 ነው።
ሱራ Al-Ma'un የመካ ሱራ ነው።
ሱራ Al-Ma'un በጁዝ 30 ውስጥ ነው።
አዎ። በዚህ ገጽ አናት ላይ አጫውትን ይጫኑ፣ ወይም ከማንኛውም አንቀጽ ይጀምሩ። የQabas መተግበሪያም ያለ ኢንተርኔት ለማዳመጥ እንዲያወርዱት ያስችልዎታል።