إِنَّآ أَعۡطَيۡنَٰكَ ٱلۡكَوۡثَرَ ١
እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡
ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
إِنَّآ أَعۡطَيۡنَٰكَ ٱلۡكَوۡثَرَ ١
እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡
فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَٱنۡحَرۡ ٢
ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡
إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ ٱلۡأَبۡتَرُ ٣
ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡
ሱራ Al-Kawthar 3 አንቀጾች አሉት። በቁርኣን ውስጥ ሱራ ቁጥር 108 ነው።
ሱራ Al-Kawthar የመካ ሱራ ነው።
ሱራ Al-Kawthar በጁዝ 30 ውስጥ ነው።
አዎ። በዚህ ገጽ አናት ላይ አጫውትን ይጫኑ፣ ወይም ከማንኛውም አንቀጽ ይጀምሩ። የQabas መተግበሪያም ያለ ኢንተርኔት ለማዳመጥ እንዲያወርዱት ያስችልዎታል።