لِإِيلَٰفِ قُرَيۡشٍ ١
ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡
ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
لِإِيلَٰفِ قُرَيۡشٍ ١
ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡
إِۦلَٰفِهِمۡ رِحۡلَةَ ٱلشِّتَآءِ وَٱلصَّيۡفِ ٢
የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡
فَلۡيَعۡبُدُواْ رَبَّ هَٰذَا ٱلۡبَيۡتِ ٣
ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡
ٱلَّذِيٓ أَطۡعَمَهُم مِّن جُوعٖ وَءَامَنَهُم مِّنۡ خَوۡفِۭ ٤
ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡
ሱራ Quraysh 4 አንቀጾች አሉት። በቁርኣን ውስጥ ሱራ ቁጥር 106 ነው።
ሱራ Quraysh የመካ ሱራ ነው።
ሱራ Quraysh በጁዝ 30 ውስጥ ነው።
አዎ። በዚህ ገጽ አናት ላይ አጫውትን ይጫኑ፣ ወይም ከማንኛውም አንቀጽ ይጀምሩ። የQabas መተግበሪያም ያለ ኢንተርኔት ለማዳመጥ እንዲያወርዱት ያስችልዎታል።