ሱራ Al-Fil الفيل

ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq

بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

أَلَمۡ تَرَ كَيۡفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصۡحَٰبِ ٱلۡفِيلِ ١

በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን? 1

أَلَمۡ يَجۡعَلۡ كَيۡدَهُمۡ فِي تَضۡلِيلٖ ٢

ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡

وَأَرۡسَلَ عَلَيۡهِمۡ طَيۡرًا أَبَابِيلَ ٣

በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡

تَرۡمِيهِم بِحِجَارَةٖ مِّن سِجِّيلٖ ٤

ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡

فَجَعَلَهُمۡ كَعَصۡفٖ مَّأۡكُولِۭ ٥

ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡

የግርጌ ማስታወሻ ቁጥሮች ወደ አንቀጹ ገጽ ይወስዳሉ፤ የተርጓሚው ማስታወሻዎች እዚያ ይታያሉ።

ጥያቄዎች

ሱራ Al-Fil ስንት አንቀጾች አሉት?

ሱራ Al-Fil 5 አንቀጾች አሉት። በቁርኣን ውስጥ ሱራ ቁጥር 105 ነው።

ሱራ Al-Fil የመካ ነው ወይስ የመዲና?

ሱራ Al-Fil የመካ ሱራ ነው።

ሱራ Al-Fil በየትኛው ጁዝ ውስጥ ነው?

ሱራ Al-Fil በጁዝ 30 ውስጥ ነው።

ሱራ Al-Fil ማዳመጥ እችላለሁ?

አዎ። በዚህ ገጽ አናት ላይ አጫውትን ይጫኑ፣ ወይም ከማንኛውም አንቀጽ ይጀምሩ። የQabas መተግበሪያም ያለ ኢንተርኔት ለማዳመጥ እንዲያወርዱት ያስችልዎታል።