ሱራ Al-Humazah الهمزة

ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq

بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

وَيۡلٞ لِّكُلِّ هُمَزَةٖ لُّمَزَةٍ ١

ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡

ٱلَّذِي جَمَعَ مَالٗا وَعَدَّدَهُۥ ٢

ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡

يَحۡسَبُ أَنَّ مَالَهُۥٓ أَخۡلَدَهُۥ ٣

ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡

كَلَّاۖ لَيُنۢبَذَنَّ فِي ٱلۡحُطَمَةِ ٤

ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡

وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلۡحُطَمَةُ ٥

ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?

نَارُ ٱللَّهِ ٱلۡمُوقَدَةُ ٦

የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡

ٱلَّتِي تَطَّلِعُ عَلَى ٱلۡأَفۡـِٔدَةِ ٧

ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡

إِنَّهَا عَلَيۡهِم مُّؤۡصَدَةٞ ٨

እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡

فِي عَمَدٖ مُّمَدَّدَةِۭ ٩

በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ (የተዘጋች ናት)፡፡

ጥያቄዎች

ሱራ Al-Humazah ስንት አንቀጾች አሉት?

ሱራ Al-Humazah 9 አንቀጾች አሉት። በቁርኣን ውስጥ ሱራ ቁጥር 104 ነው።

ሱራ Al-Humazah የመካ ነው ወይስ የመዲና?

ሱራ Al-Humazah የመካ ሱራ ነው።

ሱራ Al-Humazah በየትኛው ጁዝ ውስጥ ነው?

ሱራ Al-Humazah በጁዝ 30 ውስጥ ነው።

ሱራ Al-Humazah ማዳመጥ እችላለሁ?

አዎ። በዚህ ገጽ አናት ላይ አጫውትን ይጫኑ፣ ወይም ከማንኛውም አንቀጽ ይጀምሩ። የQabas መተግበሪያም ያለ ኢንተርኔት ለማዳመጥ እንዲያወርዱት ያስችልዎታል።