Rabbishrah li sadri

ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq

قَالَ رَبِّ ٱشۡرَحۡ لِي صَدۡرِي ٢٥

(ሙሳም) አለ «ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ፡፡

وَيَسِّرۡ لِيٓ أَمۡرِي ٢٦

«ነገሬንም ለእኔ አግራልኝ፡፡

وَٱحۡلُلۡ عُقۡدَةٗ مِّن لِّسَانِي ٢٧

«ከምላሴም መኮላተፍን ፍታልኝ፡፡

يَفۡقَهُواْ قَوۡلِي ٢٨

«ንግግሬን ያውቃሉና፡፡

ሙሉውን ሱራ Taha ያንብቡ

ጥያቄዎች

Rabbishrah li sadri በቁርኣን ውስጥ የት ይገኛል?

Rabbishrah li sadri በሱራ Taha፣ 20:25-28 ይገኛል።