ሱራ Al-Kafirun الكافرون

ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq

بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

قُلۡ يَٰٓأَيُّهَا ٱلۡكَٰفِرُونَ ١

በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ!

لَآ أَعۡبُدُ مَا تَعۡبُدُونَ ٢

«ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡

وَلَآ أَنتُمۡ عَٰبِدُونَ مَآ أَعۡبُدُ ٣

«እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡

وَلَآ أَنَا۠ عَابِدٞ مَّا عَبَدتُّمۡ ٤

«እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡

وَلَآ أَنتُمۡ عَٰبِدُونَ مَآ أَعۡبُدُ ٥

«እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡

لَكُمۡ دِينُكُمۡ وَلِيَ دِينِ ٦

«ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡

ጥያቄዎች

ሱራ Al-Kafirun ስንት አንቀጾች አሉት?

ሱራ Al-Kafirun 6 አንቀጾች አሉት። በቁርኣን ውስጥ ሱራ ቁጥር 109 ነው።

ሱራ Al-Kafirun የመካ ነው ወይስ የመዲና?

ሱራ Al-Kafirun የመካ ሱራ ነው።

ሱራ Al-Kafirun በየትኛው ጁዝ ውስጥ ነው?

ሱራ Al-Kafirun በጁዝ 30 ውስጥ ነው።

ሱራ Al-Kafirun ማዳመጥ እችላለሁ?

አዎ። በዚህ ገጽ አናት ላይ አጫውትን ይጫኑ፣ ወይም ከማንኛውም አንቀጽ ይጀምሩ። የQabas መተግበሪያም ያለ ኢንተርኔት ለማዳመጥ እንዲያወርዱት ያስችልዎታል።