ሱራ Al-'Alaq፣ አንቀጽ 19

96:19

كَلَّا لَا تُطِعۡهُ وَٱسۡجُدۡۤ وَٱقۡتَرِب۩ ١٩

ይከልከል አትታዘዘው፡፡ ስገድም፤ (ወደ አላህ) ተቃረብም፡፡ 1

የግርጌ ማስታወሻዎች

1 እዚህ የንባብ ሱጁድ አለ። ይህ የመጨረሻ ሱጁድ ነው።