إِنَّآ أَنزَلۡنَٰهُ فِي لَيۡلَةِ ٱلۡقَدۡرِ ١
እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ 1
የግርጌ ማስታወሻዎች
1 ይህች ሌሊት በሮመዳን ውስጥ ትገኛለች ። በመጨረሻዎቹ አስርት ሌሊቶች ከነሱም በኢተጋማሽ ሌሊቶች በ21፣ 23፣ 25፣ 27፣ 29 ውስጥ ትገኛለች ። እርሷን በሶላትና በኢባዳ ያሳለፋ ሰው ያለፈው ሃጥአቱ ምህረት ይደረግለታል።