Wa la taqrabuz-zina

ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq

وَلَا تَقۡرَبُواْ ٱلزِّنَىٰٓۖ إِنَّهُۥ كَانَ فَٰحِشَةٗ وَسَآءَ سَبِيلٗا ٣٢

ዝሙትንም አትቅረቡ፡፡ እርሱ በእርግጥ መጥፎ ሥራ ነውና፡፡ መንገድነቱም ከፋ!

ሙሉውን ሱራ Al-Isra ያንብቡ

ጥያቄዎች

Wa la taqrabuz-zina በቁርኣን ውስጥ የት ይገኛል?

Wa la taqrabuz-zina በሱራ Al-Isra፣ 17:32 ይገኛል።