Ud'uni astajib lakum

ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq

وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدۡعُونِيٓ أَسۡتَجِبۡ لَكُمۡۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَسۡتَكۡبِرُونَ عَنۡ عِبَادَتِي سَيَدۡخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ ٦٠

ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመግገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ፡፡

ሙሉውን ሱራ Ghafir ያንብቡ

ጥያቄዎች

Ud'uni astajib lakum በቁርኣን ውስጥ የት ይገኛል?

Ud'uni astajib lakum በሱራ Ghafir፣ 40:60 ይገኛል።