Rabbij'alni muqimas-salah

ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq

رَبِّ ٱجۡعَلۡنِي مُقِيمَ ٱلصَّلَوٰةِ وَمِن ذُرِّيَّتِيۚ رَبَّنَا وَتَقَبَّلۡ دُعَآءِ ٤٠

«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤

رَبَّنَا ٱغۡفِرۡ لِي وَلِوَٰلِدَيَّ وَلِلۡمُؤۡمِنِينَ يَوۡمَ يَقُومُ ٱلۡحِسَابُ ٤١

«ጌታችን ሆይ! ለእኔም ለወላቼም ለምእመናንም ሁሉ ምርመራ በሚደረግበት ቀን ማር፡፡»

ሙሉውን ሱራ Ibrahim ያንብቡ

ጥያቄዎች

Rabbij'alni muqimas-salah በቁርኣን ውስጥ የት ይገኛል?

Rabbij'alni muqimas-salah በሱራ Ibrahim፣ 14:40-41 ይገኛል።