Wattaqu yawman

ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq

وَٱتَّقُواْ يَوۡمٗا تُرۡجَعُونَ فِيهِ إِلَى ٱللَّهِۖ ثُمَّ تُوَفَّىٰ كُلُّ نَفۡسٖ مَّا كَسَبَتۡ وَهُمۡ لَا يُظۡلَمُونَ ٢٨١

በእርሱም ውስጥ ወደ አላህ የምትመለሱበትንና ከዚያም እነርሱ የማይበደሉ ሲሆኑ ነፍስ ሁሉ የሠራችውን ሥራ የምትሞላበትን ቀን ተጠንቀቁ፡፡

ሙሉውን ሱራ Al-Baqarah ያንብቡ

ጥያቄዎች

Wattaqu yawman በቁርኣን ውስጥ የት ይገኛል?

Wattaqu yawman በሱራ Al-Baqarah፣ 2:281 ይገኛል።