ሱራ Ar-Ra'd፣ አንቀጽ 15

13:15

وَلِلَّهِۤ يَسۡجُدُۤ مَن فِي ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضِ طَوۡعٗا وَكَرۡهٗا وَظِلَٰلُهُم بِٱلۡغُدُوِّ وَٱلۡأٓصَالِ۩ ١٥

በሰማያትና በምድርም ያሉት ሁሉ በውድም ሆነ በግድ ለአላህ ይሰግዳሉ፡ ጥላዎቻቸውም በጧቶችና በሠርኮች ይሰግዳሉ፡፡ 1

የግርጌ ማስታወሻዎች

1 እዚህ የትላዋ ሱጁድ ይደረጋል። መሰል ሱጁድ በቁርኣን ውስጥ በ14 ሱራዎች 15 ቦታ ይገኛል።