Innal-hasanati yudhhibnas-sayyi'at

ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq

وَأَقِمِ ٱلصَّلَوٰةَ طَرَفَيِ ٱلنَّهَارِ وَزُلَفٗا مِّنَ ٱلَّيۡلِۚ إِنَّ ٱلۡحَسَنَٰتِ يُذۡهِبۡنَ ٱلسَّيِّـَٔاتِۚ ذَٰلِكَ ذِكۡرَىٰ لِلذَّٰكِرِينَ ١١٤

ሶላትንም በቀን ጫፎች ከሌሊትም ክፍሎች ፈጽም፡፡ መልካም ሥራዎች ኀጢአቶችን ያስወገድዳሉና፡፡ ይህ ለተገሳጮች ግሳጼ ነው፡፡

ሙሉውን ሱራ Hud ያንብቡ

ጥያቄዎች

Innal-hasanati yudhhibnas-sayyi'at በቁርኣን ውስጥ የት ይገኛል?

Innal-hasanati yudhhibnas-sayyi'at በሱራ Hud፣ 11:114 ይገኛል።