Hasbunallahu wa ni'mal wakil

ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq

ٱلَّذِينَ قَالَ لَهُمُ ٱلنَّاسُ إِنَّ ٱلنَّاسَ قَدۡ جَمَعُواْ لَكُمۡ فَٱخۡشَوۡهُمۡ فَزَادَهُمۡ إِيمَٰنٗا وَقَالُواْ حَسۡبُنَا ٱللَّهُ وَنِعۡمَ ٱلۡوَكِيلُ ١٧٣

እነዚያ ሰዎቹ ለእነርሱ፡- «ሰዎች ለእናንተ (ጦርን) አከማችተዋልና ፍሩዋቸው» ይሉዋቸውና (ይህም) እምነትን የጨመረላቸው «በቂያችንም አላህ ነው ምን ያምርም መጠጊያ!» ያሉ ናቸው፡፡

ሙሉውን ሱራ Al-Imran ያንብቡ

ጥያቄዎች

Hasbunallahu wa ni'mal wakil በቁርኣን ውስጥ የት ይገኛል?

Hasbunallahu wa ni'mal wakil በሱራ Al-Imran፣ 3:173 ይገኛል።