ሱራ An-Nahl፣ አንቀጽ 50

16:50

يَخَافُونَ رَبَّهُم مِّن فَوۡقِهِمۡ وَيَفۡعَلُونَ مَا يُؤۡمَرُونَ۩ ٥٠

ጌታቸውን ከበላያቸው ሲኾን ይፈሩታል፡፡ የታዘዙትንም ሁሉ ይሠራሉ፡፡ 1

የግርጌ ማስታወሻዎች

1 እዚህ የንባብ ሱጁድ (ሱጁዱ ትላዋ) ይደረጋል። አንድ ሱጁድ ነው፤ በሶላት ውስጥም ከሶላት ውጪም ብሆን ይደረጋል።