Ala bidhikrillahi tatma'innul-qulub

ትርጉም: Amharic Translation - Muhammad Sadiq

ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَتَطۡمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكۡرِ ٱللَّهِۗ أَلَا بِذِكۡرِ ٱللَّهِ تَطۡمَئِنُّ ٱلۡقُلُوبُ ٢٨

(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

ሙሉውን ሱራ Ar-Ra'd ያንብቡ

ጥያቄዎች

Ala bidhikrillahi tatma'innul-qulub በቁርኣን ውስጥ የት ይገኛል?

Ala bidhikrillahi tatma'innul-qulub በሱራ Ar-Ra'd፣ 13:28 ይገኛል።