ሱራ An-Naml፣ አንቀጽ 26

27:26

ٱللَّهُ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ رَبُّ ٱلۡعَرۡشِ ٱلۡعَظِيمِ۩ ٢٦

አላህ ከርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ የታላቁ ዐርሽ (ዙፋን) ጌታ ነው፡፡ 1

የግርጌ ማስታወሻዎች

1 እዚህ የንባብ ሱጁድ (ሱጁዱትላዋ) ይደረጋል።