ሱራ Al-Furqan፣ አንቀጽ 38

25:38

وَعَادٗا وَثَمُودَاْ وَأَصۡحَٰبَ ٱلرَّسِّ وَقُرُونَۢا بَيۡنَ ذَٰلِكَ كَثِيرٗا ٣٨

ዓድንም ሰሙድንም የረስን ሰዎችም በዚህ መካከል የነበሩትንም ብዙን የክፍለ ዘመናት ሕዝቦች (አጠፋን)፡፡ 1

የግርጌ ማስታወሻዎች

1 ረስ ማለት የዉሃ ጉድጓድ (ብእር) ማለት ነው።