إِنَّ ٱلَّذِينَ عِندَ رَبِّكَ لَا يَسۡتَكۡبِرُونَ عَنۡ عِبَادَتِهِۦ وَيُسَبِّحُونَهُۥ وَلَهُۥ يَسۡجُدُونَۤ۩ ٢٠٦
እነዚያ እጌታህ ዘንድ ያሉት (መላእክት) እርሱን ከመገዛት አይኮሩም፡፡ ያወድሱታልም፡፡ ለእርሱም ብቻ ይሰግዳሉ፡፡ 1
የግርጌ ማስታወሻዎች
1 እዚህጋ አንድ ሱጁድ ይደረጋል። ሱጁድ አትላዋ (የቁርኣን ንባብ ሱጁድ) ይባላል። በ14 ሱራዎች ውስጥ 15 ቦታዎች ይገኛል።